Tuesday, May 13, 2014

ዞን ዘጠኝን ይጠይቁ #AskZone9

ሰሞኑን ገዢው ፓርቲ ደጋፌ እና ካድሬ አባላት የዞን 9ኝን እንቅስቃሴ አስመልክቶ የተለያዩ አሉባልታዎች እየተነዙ መክረማቸውን እንረዳለን፡፡ ለነዚህ አሉባልታና ክሶች መልስ መስጠት አስፈላጊ እነዳልሆነ ብንረዳም ነገር ግን የዞን 9 አባላት እስርና የመንግሰት ክስን አስመልክቶ ጥያቄ መጠየቅ የምትፈልጉ ማብራሪያ ያስፈልገዋል ብላችሁ የምታስቡ ወዳጆቻችን በፌስ ቡክም ሆነ በትዊተር ‪#‎AskZone9‬ የሚለውን ሃሽ ታግ በማስቀመጥ የምትፈልጉትን ማብራሪያ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡ ጥያቄዎቻችሁን በዞን 9 ግርግዳ ላይ ራሳችሁ ግርግዳ ላይ ወይም በኮመንት መልክ ካስቀመጣችሁ አስፈላጊውን መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነን፡፡
#AskZone9 ከጥያቄያችሁ ጋር ማስቀመጥ እንዳትረሱ

No comments:

Post a Comment