በትላንትናው ዕለት የዞን ዘጠኝ አባላት እና ጋዜጠኞች
ከታሰሩ 60ኛ ቀናቸውን (ሁለተኛ ወራቸውን) አስቆጥረዋል እስካሁን ማስረጃ ያልቀረበባቸውና በሕገ-መንግስቱ ሊከበርላቸው የሚገቡ
መብቶች ሁሉ ተንደው በማዕከላዊ የምርመራ ጣቢያ እተሰቃዩ ይገኛሉ የዞን ዘጠኝ አባላት እና ጋዜጠኛ ጓደኞቻቸው በምንም አይነት ሕገ-ወጥ
ተግባር ላይ ያልተሳተፉ ሕገ-ወጥነትን የሚጠየፉና መንግስት ሕገ-መንግስቱን አክብሮ እንዲሰራ የሚወተውቱ ሃላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች
ናቸው፡፡
Poster Credit Mahilet Solomon |
ያለአግባብ የታሰሩት ጓደኞቻችን ያለቅድመ ሁኔታ
እንዲፈቱ ዛሬም ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
#FreeZone9Bloggers #FreeEdom #FreeAsmamaw #Ethiopia
#FreeZone9Bloggers #FreeEdom #FreeAsmamaw #Ethiopia